781 B
781 B
መጽናት፣ ጽናት
መጽናት፣ ምንም እንኳ ረጅም ጊዜ ቢወስድና በጣም አስቸጋሪም ቢሆን በእምነት ወይም የተሰጠውን ሥራ በመፈጸም መቀጠል ማለት ነው።
- መጽናት፣ በከባድ መከራ ወይም ሁኔታ ውስጥ እንኳ ቢሆን የክርስቶስን በመሰለ መንገድ ተግባርንም መቀጠል ማለትም ይሆናል።
- ጽናት፣ ምንም አዳጋች ቢሆን ሰዎች ማድረግ ያለባቸውን እንዲያደርጉ የሚያስችል ባሕርይ ነው።
- እዚህ ላይ “ግትር” የሚለውን ቃል እንዳትጠቀሙ መጠንቀቅ አለባችሁ፤ ብዙ ጊዜ ይህ አሉታዊ ትርጕም ነው የሚኖረው።