ሰላም፣ ሰላማዊ
ሰላም ምንም ዓይነት ግጭት ወይም ስጋት አለመኖር ማለት ነው።
- ሰላም በስዎች መካከል ጦርነት ወይም ፀብ አለመኖርን ያመለክታል።
- ከሰዎች ጋር ሰላም ማድረግ ከእነርሱ ጋር ውጊያ ወይም ግጭት እንዳይኖር ማድረግ ነው።
- ሰላም በሰዎችና በሰዎች መካከል፣ በእግዚአብሔርና በሰዎች መካከል መልካም ግንኙነት መኖሩንም ያመለክታል።
- የግል ሰላም ስጋት ወይም ፍርሃት የሌለበት የተረጋጋ አእምሮ መኖርን ያመለክታል።