852 B
852 B
በሬ፣ በሬዎች
በሬ በተለይ ለእርሻ ስራ የተገራ የከብት ዓይነት ነው። ብዙ ቁጥስ ሲሆን፣ “በሬዎች” ይባላል። በሬ የሚያገለግለው ለተባዕቱ ብዙውን ጊዜ እንዲኮላሹ ይደረጋል።
- ከመጽሐፍ ቅዱስ የምንመለከተው የበሬዎች ምሳሌ ሰረገላ ወይም ሞፈር እንዲስቡ ቀንበር የተሸከሙ እንስሶች መሆናቸው ነው።
- ቀንበር የተሸከሙ በሬዎች መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በጣም የተለመደ ከመሆኑ የተነሳ፣ “ቀንበር መሸከም” የከባድ ሥራ ወይም ልፋት ተለዋጭ ዘይቤ ሆኗል።
- ወይፈን ያልተኮላሸ ተባዕት እንስሳ ሲሆን፣ ለእርሻ ሥራ ገና ያልተገራ ነው።