993 B
993 B
መምራት፣ መመሪያ
“መምራት” እና፣ “መመሪያ” የተሰኙ ቃሎች የሚያመለክቱት አንድን ነገር እንዴት ማድረግ እንደሚቻል ወይም መታዘዝ የሚገባ ሕግን አስመልክቶ ግልጽ የሆነ አቅጣጫ መመልከት ማለት ነው።
- ለሕዝቡ እንዲያድሉ ኢየሱስ እንጀራውንና ዓሣውን ለደቀመዛሙርቱ በሰጠ ጊዜ ያንን እንዴት ማድረግ እንዳለባቸውም ግልጽ መመሪያ ሰጥቷቸው ነበር።
- “መራ” የሚለው ቃል፣ “ተናገረ” ወይም፣ “መመሪያ ሰጠ” ተብሎ መተርጎም ይቻላል።
- “መመሪያ” – “አቅጣጫ” ወይም፣ “ገለጻ” ተብሎ መተርጎም ይችላል።
- ከያህዌ ጋር በተያያዘ ሁኔታ ጥቅም ላይ ከዋለ፣ “መመሪያ” ትእዛዝ ወይም ደንብ የሚል ትርጉም ይኖረዋል።