ጎርፍ
ብዙውን ጊዜ ጎርፍ የሚባለው ምድሩን ሁሉ የሚሸፍን ብዛት ያለው ውሃ ነው። የአንድን ነገር ብዛት ወይም በድንገት ነገር ለማመልከትም ምሳሌያው በሆነ መልኩ ጥቅም ላይ ይውላል።
- በኖኅ ዘመን የነበሩ ሰዎች በጣም ክፉዎች ከመሆናቸው የተነሣ እግዚአብሔርን ምድርን ሁሉ ሌላው ቀርቶ የተራሮችን ጫፍ እንኳየሚሸፍን ጎርፍ አመጣ። ሌሎች ጎርፎች የተወሰነ የምድርን ክፍል ብቻ ነው የሚሸፍኑት።
- ይህ ቃል. “እንባዬ እንደ ጎርፍ ፈሰሰ” ለማለትም ጥቅም ላይ ይውላል።