ቅናት፣ መመኘት
ቅናት ያ ሰው ካለው ሀብት የተነሣ ወይም የሚደነዙ ችሎታዎች በለቤት ከመሆኑ የተነሣ ሌላውን ሰው መመቅኘት ማለት ነው። “መመኘት” ያ ሰው ያለውን ነገር ለራስ ለማድረግ አጥብቆ እስከ መፈለግ ድረስ በቅናት መነሣሣት ማለት ነው።
- በሌላው ሰው ስኬት፣ ጥሩ ዕድል ወይም ሀብት መቅናት አሉታዊ የጸጸት ስሜት ነው።
- መመኘት የሌላውን ሰው ሀብት ሌላው ቀርቶ የትዳር ጓደኛውን እንኳ የራስ ለማድረግ አጥብቆ መፍለግ ማለት ነው።