መቃን
አንድን በር ደግፎ የሚይዝ በሩ ግናራ ቀኝ ላይ ያለ ቀጥ ያለ ጣውላ ነው።
- እስራኤላውያን ከግብፅ ከመውጣቸው ጥቂት ቀደም ሲል አንድ በግ እንዲያርዱና የበራቸውን መቃን ደም እንዲቀቡ እግዚአብሔር ነግሮአቸው ነበር።
- በብሉይ ኪዳን ዘመን የተቀረውን የሕይወት ዘመኑን ጌታውን ማገልገል የፈለገ ባርያ ጆሮውን የጌታው ቤት መቃኖች ላይ ያደርግና በወስፌ ወይም በሚስማር ይበሳ ነበር።
- ይህ ቃል፣ “በሩ ግራና ቀኝ ላይ ያለ ጣውላ” ተብሎ መረትጎም ይችላል።