830 B
830 B
መደነቅ፥ አክብሮት፥ አስፈሪ
“አክብሮት” የሚለው የመደነቅ ስሜትንና ታላቅነትን፥ ኅያልነትንና ባለ ግርማነትን በማየት የሚመጣ ጥልቅ አክብሮትን ያመለክታል
- “አስፈሪ” የሚለው የፍርሃት ስሜትን የማሳድር ሰውን ወይም ነገርንና ሁኔታን ያመለክታል
- ነቢዩ ሕዝቅኤል የእግዚአብሔርን ክብር ራእይ ሲያይ፥ “ፍርሃት” ወይም ፥ “ድንጋጤ” አድሮበት ነበር
- ለእግዚአብሔር መገኘት ወይም ሐልምት የሰው ልጅ የሚያሳያቸው የተለመዱ ምላሾች መፍራት፥ ጎንበስ ማለት፥ መንበርከክ፥ ፊትን መሸፈንና መንቀጥቀጥ ናቸው።