810 B
810 B
መሳት፥ ሳተ፥ ወደ ስህተት ተመራ
“መሳት” እና “ሳተ” በእግዚአብሔር ፈቃድ ላይ መመፅ ማለት ነው። “ወደ ስህተት መመራት” ሌሎች ሰዎች ወይም ሁኔታዎች ለእግዚአብሔር ወዳለመታዘዝ እንዲመራቸው መፍቀድ ማለት ነው
- “መሳት” የሚለው ቃል ግልጽ የሆነውን መንገድ፥ ወይም ሰላም ያለበትን ቦታ ትቶ በተሳሳተና አደገኛ በሆነ መንገድ የመሄድን ስዕል ይሰጣል
- የእረኛቸውን ግጦሽ መስክ የሚተው በጎች፥ “ስተዋል(ኮብልለዋል)” እግዚአብሔር ኃጢአተኞችን እርሱን ትተው ከኮበለሉ በጎች ጋር ያመሳስላቸዋል።