825 B
825 B
ሲዶን፣ ሲዶናውያን
ሲዶን የከነዓን የመጀመሪያ ልጅ ነበር፤ ሲዶን የምትባል የከነዓናውያን ከተማም አለች
- የሲዶን ከተማ ትገኝ የነበረው ሜድትራንያን ባሕር ዳርቻ፣ በአሁኑ ዘመን ሊባኖስ የምትባለው አገር ያለችበት አካባቢ ነበር
- “ሲዶናውያን” በጥንቷ ሲዶንና ዙሪያውን በነበረው አካባቢ በነበረችው በጥንቷ ሲዶን ይኖሩ የነበሩ ሕዝብ ናቸው። እንዚህ ሰዎች አረማውያን ነበሩ
- መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሲዶን ከጢሮስ ጋር በጥብቅ ተያይዛለች፤ ሁለቱም ከተሞች በሀብታምነታቸውና በመጥፎ ምግባራቸው ይታወቁ ነበር