911 B
911 B
የጨው ባሕር፣ ሙት ባሕር
ሙት ባሕር ተብሎም የሚጠራው የጨው ባሕር የሚገኘው በምዕራብ በኩል ከእስራኤል በስተደቡብና በምሥራቅ በኩል ከሞአብ መካከል ነው
- የዮርዳኖስ ወንዝ ወደ ደቡብ ወደ ጨው ባሕር ይፈስሳል
- ከአብዛኞቹ ባሕሮች ያነሰ በመሆኑ፣ “የጨው ባሕር” ተብሎም ይጠራል
- ይህ ባሕር ከፍ ያለ የማዕድኖች ክምችት አለው፤ እንዲህ በመሆኑም ውሃው ውስጥ ሕይወት ያለው ነገር አይኖርም። “ሙት ባሕር” የተባለው በዚህ ምክንያት ነው
- በአራባና በኔጌብ አካባቢ የሚገኝ በመሆኑ ብሉይ ኪዳን ውስጥ ይህ ባሕር “የአራባ ባሕር” እና፣ “የኔጌብ ባሕር” ተብሎ ይጠራል