781 B
781 B
ራሞት
ራሞት ገለዓድ ተራሮች ላይ የምትገኝ በጣም ጠቃሚ ከተማ ነበረች። ራሞት ገለዓድም ትባላለች።
- ራሞት የጋድ ድርሻ ነበረች፤ የመማጸኛ ከተማም ነበረች።
- የእስራኤል ንጉሥ አክዓብና የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሳፍጥ ከአራም ንጉሥ ጋር የተዋጉት በራሞት ነበር። አክዓብ በጦርነቱ ተገደለ።
- በኋላ ላይ ንጉሥ አካዝያስና ንጉሥ ኢዮራም ከአራም ንጉሥ ራሞትን ለመውሰድ ሞክረው ነበር፤ ሆንም ንጉሥ ኢዮራም ቆሰለ። የእስራኤል ንጉሥ እንዲሆን በራሞት ተቀብቶ በነበረው በኢዩ ሁለቱም ተገደሉ።