785 B
785 B
ፔዳን አራም (ሰሜን ምዕራብ መስጴጦምያ)
ፔዳን አራም ወደ ምድረ ከንዓን ከመሄድ በፊት የአብርሃም ቤተሰብ የነበረበት ቦታ ነው።
- የአብርሃም ወንድም የናኮር ቤተሰብ በፔዳን አራም ቀርቶ ነበር። እነርሱ፣ “አረማውያን” በመባል ሲታወቁ ቋንቋቸውም፣ “አራማይክ” ተብሏል።
- የካራን ከተማ የምትገኘው በፔዳን አራም ሲሆን፣ የርብቃ ወንድም ላባን ይኖር የነበረውም እዚያ ነበር።
- ፔዳን አራም የነበረችው የአሁኗ ሶርያ ባለችበት አካባቢ ወይም ደቡብ ምሥራቅ ቱርክ አካባቢ ሊሆን ይችላል።