ሞዓብ፣ ሞዓባዊ፣ ሞዓብዊት
ሞዓብ የኖኅ ታላቅ ሴት ልጅ ልጅ ነበር። ዘሮቹ ሞዓባውያን ሲባሉ የሰፈሩበት ቦታ ሞዓብ ተባለ።
- የሞዓብ አገር ከይሁዳ በስተ ምሥራቅ ከሙት ባሕር ፊት ለፊት ባለው ቦታ ነበር። የኑኃሚን ቤተ ሰብ ከነበረበት ከይሁዳ ከተማ ከቤተ ልሔም ከተማ ደቡብ ምሥራቅ ላይ ነበረች።
- “ሞዓባዊት” የሚለው ቃል፣ “የሞዓብ አገር ሴት” ወይም፣ “ከሞዓብ አገር የሆነች ሴት” ተብሎ መተርጎም ይችላል።