ይሁዳ፣ የያዕቆብ ልጅ
የያዕቆብ ልጅ ይሁዳ ከአሥራ ሁለቱ የኢየሱስ ደቀመዛሙርት አንዱ ነበር። ይኸኛው ከአስቆሮቱ ይሁዳ የተለየ መሆኑን ልብ በሉ።
- ይሁዳ የሚባል ሌላው ሰው የኢየሱስ ወንድም የነበረው ይሁዳ ነው።
- “የያዕቆብ ወንድም” በማለት ራሱን ስላስተዋወቀ አዲስ ኪዳን ውስጥ ያለው የይሁዳ መልዕክት የኢየሱስ ወንድም በነበረው ይሁዳ የተጻፈ ሊሆን ይችላል።
- የይሁዳ መልዕክት የያዕቆብ ልጅ በነበረው ይሁዳ የተጻፈ ሊሆንም ይችላል