957 B
957 B
ታላቁ ሄሮድስ
መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሄሮድስ የሚባሉ ጥቂት ገዦች ነበር። ኢየሱስ በተወለደ ዘመን ሄሮድስ አይሁድ ያልሆነ የይሁዳ ንጉሥ ነበር።
- ኢየሩሳሌም የነበረው የአይሁድ ቤተ መቅደስ እንዲደረግ ባዘዘው ሥራ በጣም ይታውቃል።
- ጨካኝና ብዙ ሰዎች የገደለ ነበር ሌላ የአይሁድ ንጉሥ በቤተልሔም መወለዱን ሲሰማ፣ እዚያ የነበሩ ሕፃናትን ሁሉ አስገደለ።
- ሄሮድስ አንቲጳስና ሄሮድስ ፊልጶስ የተሰኙት የእርሱ ልጆችና በኋላም የልጅ ልጁ ሄሮድስ አርግጳ የይሁዳ ገዦች ሆነዋል። የልጅ ልጅ ልጁ የሆነው ሄሮድስ አግሪጳ ዳግማዊ (ንጉሥ አግሪጳ ተብሎም ይጠራል) መላው የይሁዳን አካባቢ ገዝቶአል።