This website requires JavaScript.
Explore
Bible In Every Language
Help
Help
Register
Sign In
RPP
/
am_tw
Watch
9
Star
0
Fork
You've already forked am_tw
0
Files
Issues
Pull Requests
Releases
Wiki
Activity
See in Reader
86063cf65f
am_tw
/
bible
/
names
/
gad.md
554 B
Raw
Blame
History
ጋድ
ጋድ ከያዕቆብ ማለትም ከእስራኤል ልጆች የአንዱ ስም ነው። የጋድ ቤተሰብ ከአሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች አንዱ ሆነዋል።
መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ጋድ ተብሎ የተጠራ ሌላ ሰው የእስራኤልን ሕዝብ በመቁጠር ኃጢአት ባደረገ ጊዜ ንጉሥ ዳዊትን እንዲገሥጽ የተላከው ነቢይ ነበር።
መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ፣ “የጋድ ሸለቆ” የሚባል ቦታ ተጠቅሷል።