ኪልቅያ
ኪልቅያ አሁን የዘመኑ ቱርክ ካለችበት ደቡብ ምሥራቃዊ ክፍል የነበረች አነስተኛ የሮማውያን አውራጃ ነበረች። ከኤጂያን ባሕር ጋር ይዋሰናል።
- ሐዋርያው ጳውሎስ ኪልቅያ ውስጥ የነበረችው የጠርሴስ ሰው ነበር።
- በደማስቆ መንገድ ከኢየሱስ ጋር ከተገናኘ በኋላ ጳውሎስ በኪልቅያ ጥቂት ዓመቶች አሳልፎ ነበር።
- ከኪልቅያ ከመጡ አይሁድ መካከል አንዳንዶቹ እስጢፋኖስን ተቀውመው ነበር፤ በድንጋይ ቀጥቅጠው እንዲገድሉትም ሕዝቡን አንሳሥተዋል።