ቦዔዝ
በዔዝ የሩት ባል፣ የንጉሥ ዳዊት አያትና ኢየሱስ የተገኘበት ዘር ዋና ግንድ የነበረ እስራኤላዊ ነበር።
- ቦዔዝ የነበረው መሳፍንት እስራኤልን ይገዙ በነበረበት ዘመን ነው።
- ባልዋና ልጆቿ በሞዓብ ከሞቱ በኋላ ወደ እስራኤል የተመለሰቸው ኑኃሚን የተባለች እስራኤላዊት ሴት የሥጋ ዘመድ ነበር።
- ቦዔዝ እርሷን በማግባትና ከእርሷ ልጆች በመውለድ ሩት የተባለችውን የኑኃሚን አማት “ዋጀ”።
- ክርስቶስ እኛን ከኃጢአት የመዋጀትኑና የማዳኑ ምሳሌ ተደርጎ ይወሰዳል።