867 B
867 B
እስያ
መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ዘመን፥ “እስያ” የሮም መንግሥት አውራጃ ስም ነበር። በአሁኑ ጊዜ ቱርክ ከሚባለው አገር ምዕራባዊ ክፍል ነበር የሚገኘው።
- ጳውሎስ ወደእስያ ተጉዞ እዚያ ለነበሩ ጥቂት ከተሞች ወንጌልን ሰብኳል። ከእነዚህ ከተሞች መካከል ኤፌሶንና ቆላስይስ ይገኙበታል
- በዚህ ዘመን ካለው እስያ ጋር እንዳይምታታ፥ ይህን “እስያ የሚባለውን የጥንቱ የሮም አውራጃ” ወይም “የእስያ አውራጃ” በማለት መተርጎም ያስፈልጋል።
- በዮሐንስ ራእይ ውስጥ የተጠቀሱ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ የእስያ የሮም አውራጃ ውስጥ ነበሩ