1.2 KiB
1.2 KiB
አረቢያ፤ አረባዊ
አረቢያ፥3000000 ስኩዬር ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የዓለማችን ትልቁ ባሕር ገቡ፤አካባቢ ነው ከእስኤል ደቡብ ምስራቅ ያለ ቦታ ሲሆን ከቀይ ባሕር ከአረቢያ ባሕርና ከፋርስ ባሕር ሰላጤ ጋር ይዋስናል።
- አረባዊ የሚለው ቃል በአርቢያ የሚኖር ሰዎን ወይም ከአረቢያ ጋር የተያያዘ ነገርን ለማመላከት ጥቅም ላይ ይውላል።
- የመጀመሪያዎቹ የአረቢያ ነዋሪዎች የሴም ልጅ ልጆች ነበሩ።ሌሎች ጥንታዊ የአርቢያ ነዋሪዎች እንደ ኤሳው ዘሮች ሁሉ የአብራሃም ልጅ እስማኤልንና ዘሮቹንም ይጨምራል።
- እስራኤላዊያን ለ40 ዓመት ይተንከራቱቱበት በረሐ የሚገኘው በአርቢያ ነው።
- በእይሱስ ካመነ በሖላ ሐዋሪያው ጻውሎስ ጢቂት ዓመት በአረቢያ በረሐ አሳልፎአል፤
- ገላትያ ለነበሩ ከርስቲያኖች በጻፈው መልእክት የሲና ተራራ የሚኘው በአረቢያ መሆኑን ጳውሎስ ጠቅሷል።