844 B
844 B
ዓረባ
በብሉይ ኪዳን ዘመን ዓረባ የሚለው አገልላለጽ በዮርዳኖስ ወንዝ ዙሪያ በስትደቡብ ወደ ሰሜናዊ የቀይ ባህር ጫፍ የሚዘረጋ የነበረውን ሸለቆ ጨምሮ በጣም ስራ በረሐ ለጥ ያለ ሜዳ ያመለክታል።
- ከግብጽ ወደ ከነዓን ሲጎዙ እስራኤላዊያን በዚህ በረሐ አካባቢ ውስጥ አልፈው ነበር።
- የዓረብ ባሕር- ዓረብ ባሕር አካባቢ ያለ ባሕር ተብሎ መተርጎም ይቻላል፤ይህ ባሕር አብዛኛውን ጊዜ የጨው ባሕር ወይም ሙት ባሕር በመባል ይታወቃል፤
- ዓረባ የሚለው አገላለጽ በአጠቃላይ ማንኛውንም በረሐማ አካባቢ መግለጫ ሊሆን ይችላል።