888 B
888 B
አዳም
አዳም እግዚአብሔር የፈጠረው የመጀመሪያ ሰው ነው።እርሱና ሚስቱ ሔዋን በእግዚአብሔር መልክና አምሳል ተፈጥረዋል።
- እግዚአብሔር አዳምን ከአፈር አበጀው፤ አውስጡም ሕይወት እፍ አለበት
- የአዳም ስም “ቀይ አፈር”ወይም “መሬት” ከሚለው ቃል ጋር ይመሳሰላል።
- አዳም የተሰኘው ስም “ የሰው ልጅ”ወይም፣ “ሰብዓዊ ፍጡር” የተሰኘው የብሉይ ኪዳን ጋር አንድ ነው።
- ሰዎች ሁሉ የአዳምና የሔዋን ልጆች ናቸው።
- አዳምና ሔዋን እግዚአብሔር ላይ ኅጢያት አደረጉ። ይህም ከእግዚአብሔር ለያያቸው ፤ኅጢአትና ሞትም ወደ ዓለም እንዲመጡ አደረገ።