This website requires JavaScript.
Explore
Bible In Every Language
Help
Help
Register
Sign In
RPP
/
am_tw
Watch
9
Star
0
Fork
You've already forked am_tw
0
Files
Issues
Pull Requests
Releases
Wiki
Activity
See in Reader
86063cf65f
am_tw
/
bible
/
kt
/
promise.md
612 B
Raw
Blame
History
ተስፋ ቃል
ተስፋ ቃል አንድን ነገር ለመስጠት ወይም ለማድረግ ቃል መግባት ማለት ነው። አንድ ሰው አንድ ነገር ለማድረግ ተስፋ ከሰጠ ያንን ለመፈጸም ይተጋል ማለት ነው።
መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ለሕዝቡ ስለ ገባው ብዙ ተስፋ ቃል አስፍሮአል።
ተስፋ ቃል ኪዳንን በመሳሰሉ ውል ያላቸው ስምምነቶች ሁነኛ ክፍል ነው።
ብዙ ጊዜ የተስፋ ቃል እውን እንደሚሆን መሐላም ይኖረዋል።