am_tw/bible/kt/houseofgod.md

561 B

የእግዚአብሔር ቤት፣ የያህዌ ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ፣ “የእግዚአብሔር ቤት” እና፣ “የያህዌ ቤት” የተሰኙት ሐረጎች የሚያመለክቱት እግዚአብሔር የሚመለክትበትን ቦታ ነው።

  • ይህ ሐረግ በተለይ የመገናኛውን ድንኳን ወይም ቤተ መቅደሱን ለማመልከትም ጥቅም ላይ ይውላል።
  • አንዳንዴ፣ “የእግዚአብሔር ቤት” የእግዚአብሔርን ሕዝብ ያመለክታ።