801 B
801 B
ነቀፋ የሌለበት
“ነቀፋ የሌለበት” የሚለው ቃል በቃል፣ “ነውር፣ እንከን” የሌለበት ማለት ነው። በፍጹም ልቡ ለእግዚአብሔር የሚታዘዝ ሰውን የሚያመለክት ቢሆንም፣ ያ ሰው ምንም ኃጢአት የለበትም ማለት አይደለም።
- አብርሃምና ኖኅ በእግዚአብሔር ፊት ነቀፋ የሌለባቸው ተብለዋል።
- “ ነቀፋ የሌለበት” ተብሎ የሚታወቅ ሰው እግዚአብሔርኝ በሚያስከብር መንገድ ይኖራል።
- አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ እንደሚያመለክተው ነቀፋ የሌለበት ሰው፣ “እግዚአብሔርብ የሚፈራና ከክፋትም የራቀ” ነው።