ጽድቅ የሌለበት፣ ኀጥእ
“ጽድቅ የሌለበት” ኀጢአተኛና ምግባረ ምልሹ ማለት ሲሆን፣ “ኀጥእ” ኀጢአት ማድረግን ወይም፣ ኀጢአተኛ መሆንን ያመለክታል።
- እነዚህ ቃሎች በተለይ የሚያመለክት በእግዚአብሔር ትምህርትና ሕጎች ላይ እያመፁ መኖርን ነው።
- ጽድቅ የሌላቸው ሰዎች በሐሳባቸውም ሆነ በተግባራቸው ዐመፀኞች ናቸው።
- አንዳንዴ፣ “ኀጥእ” የሚለው ቃል በተለይ የሚያመለክተው በኢየሱስ የማያምኑ ሰዎችን ነው።