am_tw/bible/other/unjust.md

8 lines
879 B
Markdown

# አለአግባብ፣ አግባብ ያልሆነ፣ ፍትሕ ማጉደል
“አለ አግባብ” እና፣ “አግባብ ያልሆነ” የተሰኙት ቃሎች ሰዎችን መግፋት፣ ማሳዘን፣ ብዙውን ጊዜ በጣም በሚጎዳ ሁኔት መበደል ማለት ነው።
* “ፍትሕ ማጉደል” ለሰዎች ከሚገባው ውጪ እነርሱ ላይ መጥፎ ነገር ማድረግ ማለት ነው። አለአግባብ ሰዎችን መጉዳትን ያመለክታል።
* አንዳንዶች በአግባቡ ሲስተናገዱ ሌሎችን አለአግባብ ማስተናገድም፣ “ፍትሕ ማጉደል” ነው።
* አግባብ ባልሆነ መንገድ የሚንቀሳቀስ ሰው፣ “አድልዎ” ያደርጋል፤ ሰዎችን ዕኩል ባለ ማስተናገድም፣ “መጥፎ ተፅዕኖ” ይፈጽማል።