am_tw/bible/other/tongue.md

10 lines
1008 B
Markdown

# ልሳን
መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ፣ “ልሳን” በርካታ ምሳሌያዊ ትርጕሞች አሉት።
* መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በጣም የተለመደው የዚህ ቃል ምሳሌያዊ ትርጕም፣ “ቋንቋ” ወይም፣ “ንግግር” የተሰኘው ነው።
* “ልሳን” የተለመደውን ሰዎች በዚህ ምድር የሚጠቀመቡበትን ቋንቋ ሊያመለክት ይችላል።
* ይህ ቃል መንፈስ ቅዱስ የሚሰጠው ልዕለ ተፈጥሮአዊ ቋንቋ ሊያመለክትም ይችላል።
* “የእሳት ልሳን” የተሰኘው አገላለጽ የእሳት፣ “ነበልባል” ማለት ነው።
* “ልሳኔ (አንደበቴ) ሐሤት አደረገ” ወይም፣ “ሐሰተኛ ልሳን፣ ምላስ” የተሰኙትን የመሳሰሉ ሌሎች ምሳሌያዊ አገላለሦች የሰውን ሁለንተና ወይም የሰውን ድምፅ ወይም ንግግር ያመለክታሉ።