971 B
971 B
ቀረጥ
“ቀረጥ” ሰዎች እነርሱ ላይ ሥልጣን ላይ ላለው መንግሥት የሚከፍሉት ገንዘብ ወይም ዕቃ ነው
- የሚከፈለው የቀረጥ ገንዘብ መጠን የሚወሰነው የዕቃው ዋጋ ወይም የሰውየውን ሀብት መሠረት በማድረግ ነበር
- ቀረጥ ካልተከፈለ ያንን ገንዘብ ለማግኘት መንግሥት ሰዎች ወይም ሥራቸው ላይ ርምጃ ይወስዳል
- “ቀረጥ” የሚለው ቃል ጥቅም ላይ የሚውለው፣ “ቀረጥ መሰብሰብ” ወይም፣ “ቀረጥ መክፈል” በሚል ሐረግ ውስጥ ነው። “ለመንግሥት ገንዘብ መክፍል” ወይም፣ “የሚጠየቀውን መክፈል” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል
- “ቀረጥ ሰብሳቢ” ሰዎች መክፈል ያለባቸውን ገንዘብ በመሰብሰብ ለመንግሥት የሚሠራ ሰው ነው