am_tw/bible/other/skull.md

7 lines
266 B
Markdown

# የራስ ቅል
የራስ ቅል የአንድ ሰው ራስ አጥንት የሆነው ክፍል ነው
* እንስሳትም የራስ ቅል አላቸው
* “የራስ ቅል ቦታ” ኢየሱስ የተሰቀለበት የጎልጎታ ሌላው ስም ነው