am_tw/bible/other/serve.md

919 B
Raw Permalink Blame History

ማገለገል፣ አገልግሎት

አንድን ሰው ማገለገል ለእርሱ የሚጠቅመውን ማድረግ ማለት ነው። አንድ ሰው ሌላውን የሚያገለግለው፣ ተገድዶ ወይም ማገልገል ስለፈለገ ብቻ ሊሆን ይችላል

  • “ማገልገል” - ለሌላው ሰው፣ “መታዘዝ” ወይም፣ ለእርሱ፣ “መሥራት” ማለት ነው
  • እግዚአብሔርን “ማገለገል” “እግዚአብሔርን መምለክና ለእርሱ መታዘዝ” ወይም “እርሱ የሰጠውን ሥራ መፈጸም” ማለት ነው
  • “ማዕድ ማገልገል” ማዕድ ዙሪያ ለተቀመጡ ሰዎች ምግብ ማቅረብ ማለት ነው
  • ስለ እግዚአብሔር ለሌሎች የሚያስተምሩ ሰዎች ለእግዚአብሔርና ለሚያስተምሯቸው ሰዎች አገለጋዮች ናቸው