793 B
793 B
ሕግ፣ ሥርዐት (መርሕ)
ሕግ ሆን ተብሎ በጽሑፍ የሰፈረና ሥልጣን ባለው አምላክ የሚያስፈጽመው መደበኛ መመሪያ ነው። ሥርዐት (መርሕ) ውሳኔዎችን ለማድረግ መመሪያ ወይም መመዘኛ ነው።
- የአንድ ሰው ምግባር የሚመራ ደንብ ወይም እምነት ለማመልከት “ሕግ” እና፣ “መርሕ” የተሰኙት ቃሎች ጥቅም ላይ መዋል ይችላሉ።
- ይህ የሕግ፣ “ትርጕም” ከሙሴ ሕግ የተለየ ነው።
- አጠቃላዩን ሕግ ለማመልከት ታስቦ ከሆነ፣ “ሕግ” የሚለው ቃል፣ “መርሕ” ወይም፣ “መደበኛ መመሪያ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።