am_tw/bible/other/kind.md

8 lines
958 B
Markdown

# ዐይነት፣ ዐይነቶች
“ዐይነት” እና “ዐይነቶች” የሚባሉት ባሕርያትን በመጋራት የተያያዙ ነገሮች ቡድን ወይም ምድብ ናቸው።
* መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይህ ቃል የሚያመለክተው እግዚአብሔር ዓለምን ሲፈጥር የፈጠራቸው የተለያዩ ዕፅዋትና እንስሳትን ምድብ የማመልከት ነው።
* ብዙውን ጊዜ በእያንዳንዱ “ዐይነት” ውስጥ የተለያዩ ዘሮችና ልዩ ልዩ ነገሮች ይኖራሉ። ለምሳሌ ፈረሶች፣ በቅሎዎችና አህዮች፣ አንድ፣ “ዐይነት” ቤተ ሰብ ቢሆኑም፣ የተለያዩ፣ ዝርያዎች ናቸው።
* እያንዳንዱ፣ “ዐይነት” ከሌሎች ልዩ የሚያደርገው፣ የዚያ ምድብ ወገኖች፣ የእነርሱን፣ “ዐይነት” የሚያፈሩ መሆኑ ነው።