828 B
828 B
መጽደቅ፣ ጽድቅ
“መጽደቅ” እና፣ “ጽድቅ” የተሰኙት ቃሎች በደለኛውን ሰው ምንም በደል እንዳልፈጸመ አድርጎ መቀበል ማለት ነው። ሰዎችን ማጽደቅ የሚችል እግዚአብሔር ብቻ ነው።
- እግዚአብሔር ሰዎችን ሲያጸድቅ ኀጢአታቸውን ይቅር ይላል፤ ምንም ኀጢአት እንዳልሠሩ ያደርጋቸዋል። ንስሐ የሚያደርጉትንና እርሱ እንደሚያድናቸው በኢየሱስ የሚተማመኑትን ኀጢአትኞች እግዚአብሔር ያጽድቃቸዋል።
- “መጽደቅ” እግዚአብሔር የሰውን ኀጢአት ይቅር ማለቱንና ያ ሰው በእርሱ ፊት ንጹሕ መሆኑን መናገሩን ያመለክታል።