am_tw/bible/other/heifer.md

10 lines
866 B
Markdown

# ጊደር
ጊደር ገና ያልወለደች ወጣት ላም ናት።
ወራሽ
ወራዕ የሚባለው የአንድ የሞተ ሰው ንብረት ወይም ገንዘብ የመቀበል ሕጋዊ ዕውቅና የተሰጠው ሰው ነው።
* መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ዘመን ዋናው ወራሽ የመጀመሪያው ወንድ ልጅ ነበር፤ አብዛኛውን የአባቱን ንብረትና ገንዘብ የሚቀበል እርሱ ነበር።
* እርሱ መንፈሳዊ አባታቸው በምሆኑ ክርስቲያን የሚወርሱትን መንፈሳዊ ጥቅም አስመክቶ መጽሐፍ ቅዱስ፣ “ወራሽ” የሚለውን ቃል ይጠቀምበታል።
* እንደ የእግዚአብሔር ልጆች ክርስቲያኖች ከክርስቶስ ጋር አብረው ወራሾች መሆናቸው ተነግሯል።