|
# እሳት
|
|
|
|
እሳት አንድ ነገር ሲቃጠል የሚገኝ ሙቀት፣ ብርሃንና ነበልባል ነው።
|
|
|
|
* እንጨት ሲቃጠል ከሰልና ዐመድ ይሆናል።
|
|
* ቅዱሳት መጽሐፍት ውስጥ እሳት የሚታየውና የሚዳሰሰው ነገር ብቻ ሳይሆን ኃይልንም ይወክላል።
|
|
* የማያምኑ ሰዎች የመጨረሻ ፍርድ በገሃነም እሳት ውስጥ መጣል ነው።
|
|
* እሳት ወርቅን ያጠራል፣ ቅዱሳት መጻሕፍት ይህን እውነት መከራና ፈተና የሰውን ሕይወት የማጥራት ችሎታ እንዳላቸው ለማመልከት ይጠቀሙበታል።
|