am_tw/bible/other/fir.md

7 lines
488 B
Markdown

# ጥድ
ጥድ ዓመቱን ሙሉ አረንጓዴ የሆነ፣ ዘሩን የሚይዝበት ሾጣጣ መያዣዎች ያሉት የዛፍ ዓይነት ነው።
* የጥድ ዛፍ ሁሌም አረንጓዴ ሆኖ የሚገኝ ዛፍ በመሆን ይታወቃል።
* በጥንት ዘመን የጥድ ዛፍ እንጨት የሙዚቃ መሣሪያ ለመሥራት፣ ጀልባዎችን፣ ቤቶችንና ቤተመቅደሶችን ለመሥራት ጥቅም ላይ ይውል ነበር።