መዋረድ፣ ውርደት
“ማረድ” አንድ ሰው እንዲያፍር ወይም እንዲሸማቀቅ ማድረግ ማለት ነው። ብዙውን ጊዜ ይህ የሚደረገው ሰዎች ፊት ነው።
- አንድ ሰው እንዲያፍር ማድረግ፣ “ውርደት” ይባላል።
- እግዚአብሔር አንድን ሰው ካዋረደ፣ ትዕቢተኛ ውድቀት እንዲደርስበት ያደርጋል፤ ያንን የሚያደርገው ትዕቢቱን እንዲጥል ሰውየውን ለመርዳት ነው።
- “ማዋረድ” የሚለው፣ “ማሳፈር” ወይም፣ “ማሳቀቅ” ወይም፣ “ማስደንገጥ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።