am_tw/bible/other/discernment.md

7 lines
515 B
Markdown

# መለየት፣ የመለየት ችሎታ
“መለየት” የሚለው ቃል የሚያመለክተው አንድን ነገር መረዳትን በተለይም ያ ነገር ትክክል ወይም ስሕተት መሆኑን በሚገባ መረዳትን ነው።
* የመለየት ችሎታ አንድን ነገር ወይም ሁኔታ አስመልክቶ መረዳትና አስተዋይ ውሳኔ ላይ መድረስን ያመለክታል።
* ጥበብና መልካም ዳኝነት ሲኖር ማለት ነው።