ጥልቆ/ጥልቁ
“ጥልቅ/ጥልቁ”የሚለው ቃል በጣም ሰፊና ጥልቅ ጉድጓድን ወይም ማለቂያ የሌለው ሸለቆን ያመለክታል
- መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ “ጥልቅ/ጥልቁ” የቅጣት ቦታ ነው።
- ለምሳሌ ከሰውየው እንዲወጡ እየሱስ አጋንንቱን ባዘዛቸው ጊዜ ወደ ጥልቁ እንዳይሰዳቸው ለምነውት ነበር።
- “ጥልቅ/ጥልቁ” የሚለው ቃል፣ማለቂያ የሌለው ጥልቅ ጉድጓድ ወይም በጣም የጠለቀ፣ሸለቆ ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።ሆኖም ፣ቃሉ ከ፣“ሐዲስ” “ሲዖል”ወይም ከገሃነም የተለየ መሆኑ መታወቅ አለበት።