am_tw/bible/names/tubal.md

7 lines
271 B
Markdown

# ቶቤል
ቶቤል የኖኅ ልጅ የያፌት ልጅ ነው።
* ቶቤል ትንቢተ ኢሳይያስና ሕዝቅኤል ውስጥ የተጠቀሱ ሕዝብ ናቸው።
* ይህ ሰው የላሜሕ ልጅ ከሆነው ቱባልቃየን የተለየ ነው።