am_tw/bible/names/titus.md

8 lines
478 B
Markdown

# ቲቶ
ቲቶ ሐዋርያው ጳውሎስ ያስተማረው የጥንት ቤተ ክርስቲያን መሪ ነበር።
* ቲቶ በቀርጤስ የቤተ ክርስቲያን መሪዎችን የመሾም ኀላፊነት ተሰጥቶት ነበር።
* ከአዲስ ኪዳን መጻሕፍት አንዱ ጳውሎስ ለቲቶ የጻፈው መልእክት ነው።
* ከአሕዛብ ወገን የነበረ መሪ በመሆኑ ቲቶ እንዲገረዝ አልተጠየቀም።