ዐባይ ወንዝ፣ የግብፅ ወንዝ
ዐባይ ወንዝ በሰሜን ምሥራቅ አፍሪካ በጣም ረጅምና ሰፊ ወንዝ ነው።
- ዐባይ ወንዝ በግብፅ ውስጥ ወደ ሰሜን ይፈስሳል፤ ከዚያም ሜዲትራንያን ባሕር ውስጥ ይገባል።
- ለም በሆነ፣ ሸለቆው ውስጥ እህል በጥሩ ሁኔታ ያድጋል።
- የሚጠጡት ውሃ እና የሚመገቡት ምግብ ዋና ምንጭ በመሆኑ አብዛኞቹ ግብፃውያን ዐባይ ወንዝ አጠገብ ይኖራሉ።
- ሙሴ ሕፃን እያለ ቅርጫት ውስጥ ሆኖ ዐባይ ወንዝ ዳር ያሉ ቄጤማዎች መሐል እንዲሆን ተደርጎ ነበር።