am_tw/bible/names/nathan.md

8 lines
524 B
Markdown

# ናታን
ናትን ዳዊት የእስራኤል ንጉሥ በሆነበት ዘመን የኖረ ታማኝ የእግዚአብሔር ነቢይ ነው።
* ዳዊት ኦርዮን ላይ ታላቅ ኀጢአት በፈጸመ ጊዜ ዳዊትን ፊት ለፊት እንዲገናኘው እግዚአብሔር ናታንን ላከው።
* ምንም እንኳ ዳዊት ንጉሥ ቢሆንም፣ ናታን ፊት ለፊት ዳዊትን ገሠጸው።
* ናታን ካናገረው በኋላ ዳዊት ተጸፍቶ ንስሐ ገባ።