am_tw/bible/names/moses.md

8 lines
617 B
Markdown

# ሙሴ
ሙሴ ለ40 ዓመት የእስራኤል ሕዝብ ነቢይና መሪ ነበር።
* እስራኤላውያንን ከግብፅ ባርነት ነጻ እንዲያወጣና ወደ ተስፋው ምድር እንዲመራቸው እግዚአብሔር ሙሴን መረጠ።
* እግዚአብሔር ለሙሴ ለእስራኤል ሕዝብ እንዲሆን የእርሱ ሕጎች የተጻፈባቸውን ሁለት የድንጋይ ጽላቶች ሰጠው።
* ሕይወቱ ማብቂያ ላይ ሙሴ ለእግዚአብሔር ባለ መታዘዙ ወደ ተስፋው ምድር ወደ ከንዓን ሳይገባ ቀረ።