am_tw/bible/names/levite.md

8 lines
583 B
Markdown

# ሌዋዊ፣ ሌዊ
ሌዋዊ የሌዊ ዘር የሆነ የእስራኤል ማኅበረ ሰብ አባል ነው።
* ቤተ መቅደሱንና ሃይማኖታዊ ሥርዐቶቹን ኀላፊነቱ የሌዋዋን ነበር።
* ምንም እንኳ ሌዋውያን ሁሉ ካህናት ነበሩ ማለት ባይቻልም፣ እስራኤላውያን ካህናት ሁሉ ከሌዊ ነገድ የተገኙ ነበሩ።
* ሌዋውያን ካህናት ቤተ መቅደሱ ውስጥ እግዚአብሔርን ለማገልገል ልዩ ሥራ የተለዩና የተቀደሱ ነበር።