859 B
859 B
ሌዋታን
“ሌዋታን” የሚለው ቃል በቀደሙት የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት የተጠቀሰ በጣም ግዙፍና አሁን የማይገኝ አውሬ ነው።
- ሌዋታን በጣም ኀይለኛና ቁጡ በዙሪያው ያለውን ውሃ፣ “እንዲፈላ” ማድረግ የሚችል ግዙፍ ፍጡር እንደ ነበር ተነግሯል። እርሱን በተመለከተ የተሰጡት ገለጻዎች ዳይኖሰርን በተመለከተ ከተሰጡት ጋር ይመሳሰላል።
- ነቢዩ ኢሳይያስ ሌዋታንን፣ “ተወርዋሪ እባብ” የለዋል።
- ኢዮብ ሌውታንን በተመለከተ ከነበረው ቀጥተኛ ዕውቀት ይጽፋል፤ ስለዚህም በእርሱ ዘመን ይህ አውሬ ገና ከምድር አልጠፋም ነበር ማለት ነው።