am_tw/bible/names/bartholomew.md

8 lines
624 B
Markdown

# በርቶሎሜዎስ
በርተሎሜዎስ ከአስራ ሁለት የኢየሱስ ሐዋርያት አንዱ ነበር
* ከሌሎቹ ሐዋርያት ጋር በአንድነት በርተሎሜዎስ ወንጌልን እንዲሰብክና በኢየሱስ ስም ተአምራት እንዲያደርግ ተልኮ ነበር
* ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሲመለስ ከተመለከቱ አንዱ እርሱ ነበር
* ከዚህ ጥቂት ሳምንቶች በኋላ በበዓለ ሃምሳ ቀን መንፈስ ቅዱስ እነርሱ ላይ በወረደ ጊዜ በኢየሩሳሌም ከሌሎች ሐዋርያት ጋር ነበር