am_tw/bible/names/aquila.md

9 lines
876 B
Markdown

# አቂላ
አቂላ ከጥኩር በቀር ደቡባዊ ባሕር ዳርቻ ከነበረው ጻንጦስ አውራጃ የነበረ አየሁዳዊ ነበር፤
* አቂላና ጽርስቅላ ለተወሰነ ጊዜ በሮም ጣልያን ኖሩ፤ በሖላ ግን ሮማዊው ንጉስ ቀላውዲውስ አይሁድ ሁሉ ከሮም እንዲወጡ አስገደደ።
* አቂላና ጽርስቅላ ወደ ቆሮንቶስ ከመጡ በሖላ ከሐዋርያው ጻውሎስ ጋር ተገናኙ።
* እንደ ጻውሎስ ሁሉ እነርሱም ድንዅን ይሰፉ ነበር።በሐዋሪያዊ ተልኮውም ይረዱት ነበር፤
* አቂላና ጽርስቅላ እየሱስን በተመለከተ እውነቱን ለአማኞች አስተማሩ፤ከእነዚህ አማኞች አንዱ አጽሎስ የሚሉት ስጦታ ያለው መምህር ነበር፤